Partnership, Communication and Justice Fund Project Directorate

የፍትሕ ሥርዓቱን ለማሻሻል የሚረዱ የዳኝነት እና የፍትሕ አካላት የጋራ ፕሮጀክቶችን ይቀርጻል፣ ያስተባብራል፤
የፍትሕ አስተዳደር ሥርዓቱን ውጤታማነት ለማዳበር የሚረዱ ጥናት እና ምርምር ከሚያካሂዱ የምርምር ተቋማት፣ ዩኒቨርሲቲዎች እና ሌሎች አካላት ጋር በመተባበር ይሰራል፡፡

Scroll to Top