Justice and Legal information Center Directorate

  • የፍትሕ መረጃ ትንተና በማከናወን የክል የፍትሕ አስተዳደር ሥርዓት ያለበትን ደረጃ ለማወቅ የሚያስችል አስተማማኝና የተሟላ መረጃ ያቀርባል፤
  • የጥናትና ምርምር ውጤቶቹን ያሰባስባል፤
  • የሕግ እና ፍትሕ-ነክ መረጃዎችን በማሰባሰብ እና በማደራጀት የፍትሕ መረጃ ማዕከል ያቋቁማል፣ ተደራሽ ያደርጋል፡፡
Scroll to Top