
Research Directorate Director
- በየዘርፉ ያሉ ነባር ሕጎችን ለማሻሻል እና አዳዲስ ሕጎችን ለማውጣት፤
- የሕግ ትምህርት እና ስልጠናን ለማጠናከር፣
- የዳኝነት እና የፍትሕ አካላትን የሰው ሀብት ብቃት ለማሳደግ፣ አደረጃጀታቸውን እና አሰራራቸውን ለማሻሻል እና
- ከሕግ ብዝሐነት ጋር የተያያዘ የአለመግባባት መፍቻ አማራጭ ዘዴዎች እና ሌሎች ባሕላዊ የፍትሕ ሥርዓቶች ከመደበኛው የፍትሕ ሥርዓት ጋር ተቀናጅተው የሚሰሩበትን ሁኔታ ለማመቻቸት የሚረዱ ጥናትና ምርምሮችን ያካሂዳል፡፡
- የክልሉ የፍትሕ አስተዳደር ስርዓት በኢንፎርሜሽን እና ኮሚኒኬሽን ቴክኖሎጂ የተደገፈ እንዲሆን ምርምሮችን ያካሂዳል፤ ምክረ-ሐሳብ ያቀርባል፤
- ዐውደ-ጥናትና ምክክር፣ የጥናት እና ምርምር ጉባኤ እና ትምህርታዊ ገለጻ ያካሂዲል፤
- የጥናትና ምርምር ውጤቶቹን ያሳትማል፣ ያሰራጫል፤
Abebe Kassie Workneh
Directorate Director
+251 583260319 /+251 920189754
