Training Directorate Director 

  • የክልሉን የፍትሕ አስተዳደር ሥርዓት ለማጠናከር የሚያግዝ የአጭር፣ የመካከለኛ እና የረጅም ጊዜ የስልጠና ካሪኩለም ያዘጋጃል፤
  • ከፌዴራል ወይም ከሌሎች ክሌሎች የሕግ ምርምር እና ሥልጠና ማዕከላት ጋር በመተባበር የአጭር፣ የመካከለኛ እና የረጅም ጊዜ ስልጠና ካሪኩለም ሊያዘጋጅ ይችላል፤
  • ለዳኝነት እና ለፍትሕ አካላት ባለሙያዎች የቅድመ-ሥራ፣ የሥራ ማስተዋወቂያ፣ የሥራ ላይ እና የአመራር ስልጠና ይሰጣል፤
  • በየተቋማቱ የተመለመሉ የዳኝነት እና የፍትሕ አካላት ባለሙያዎችን በመቀበል ስልጠና ይሰጣል፤
  • በተቋማት ሲጠየቅ ልዩ ስልጠና እንዲሁም የፈተና አገልግሎት ይሰጣል፤
  • የአሰልጣኞች ስልጠና ይሰጣል፤ ብቃታቸውን ለማረጋገጥ የሚያስችል የአሠራር ሥርዓት ይዘረጋል፤
  • የስልጠና ጽሁፎችን ያዘጋጃል፣ ያሰራጫል፤

Yonas Tades Melese

Directorate Director

yoyotad2000@gmail.com

+251 913152966

  •  
Scroll to Top