
Training Directorate Director
- የክልሉን የፍትሕ አስተዳደር ሥርዓት ለማጠናከር የሚያግዝ የአጭር፣ የመካከለኛ እና የረጅም ጊዜ የስልጠና ካሪኩለም ያዘጋጃል፤
- ከፌዴራል ወይም ከሌሎች ክሌሎች የሕግ ምርምር እና ሥልጠና ማዕከላት ጋር በመተባበር የአጭር፣ የመካከለኛ እና የረጅም ጊዜ ስልጠና ካሪኩለም ሊያዘጋጅ ይችላል፤
- ለዳኝነት እና ለፍትሕ አካላት ባለሙያዎች የቅድመ-ሥራ፣ የሥራ ማስተዋወቂያ፣ የሥራ ላይ እና የአመራር ስልጠና ይሰጣል፤
- በየተቋማቱ የተመለመሉ የዳኝነት እና የፍትሕ አካላት ባለሙያዎችን በመቀበል ስልጠና ይሰጣል፤
- በተቋማት ሲጠየቅ ልዩ ስልጠና እንዲሁም የፈተና አገልግሎት ይሰጣል፤
- የአሰልጣኞች ስልጠና ይሰጣል፤ ብቃታቸውን ለማረጋገጥ የሚያስችል የአሠራር ሥርዓት ይዘረጋል፤
- የስልጠና ጽሁፎችን ያዘጋጃል፣ ያሰራጫል፤
Yonas Tades Melese
Directorate Director
+251 913152966
