Research Directorate Director 

  • በየዘርፉ ያሉ ነባር ሕጎችን ለማሻሻል እና አዳዲስ ሕጎችን ለማውጣት፤
  • የሕግ ትምህርት እና ስልጠናን ለማጠናከር፣
  • የዳኝነት እና የፍትሕ አካላትን የሰው ሀብት ብቃት ለማሳደግ፣ አደረጃጀታቸውን እና አሰራራቸውን ለማሻሻል እና
  • ከሕግ ብዝሐነት ጋር የተያያዘ የአለመግባባት መፍቻ አማራጭ ዘዴዎች እና ሌሎች ባሕላዊ የፍትሕ ሥርዓቶች ከመደበኛው የፍትሕ ሥርዓት ጋር ተቀናጅተው የሚሰሩበትን ሁኔታ ለማመቻቸት የሚረዱ ጥናትና ምርምሮችን ያካሂዳል፡፡
  • የክልሉ የፍትሕ አስተዳደር ስርዓት በኢንፎርሜሽን እና ኮሚኒኬሽን ቴክኖሎጂ የተደገፈ እንዲሆን ምርምሮችን ያካሂዳል፤ ምክረ-ሐሳብ ያቀርባል፤
  • ዐውደ-ጥናትና ምክክር፣ የጥናት እና ምርምር ጉባኤ እና ትምህርታዊ ገለጻ ያካሂዲል፤
  • የጥናትና ምርምር ውጤቶቹን ያሳትማል፣ ያሰራጫል፤
  • Abebe Kassie Workneh

    Directorate Director

    amharajournaloflaw@gmail.com

    abuworkneh@gmail.com

    +251 583260319 /+251 920189754

Scroll to Top