የኢንስቲትዩቱ ተልዕኮ፤ ርዕይና ዕሴቶች

የኢንስቲትዩቱ ተልዕኮ

የክልሉን የዳኝነትና የፍትህ አካላት ቀልጣፋ ፣ ዉጤታማ፣ ተደራሽ፣ ገለልተኛ እና የህዝብ  አመኔታን ያተረፉና እርካታን ለማረጋገጥ የሚያግዙ ጥናትና ምርምሮችን በማካሄድ፤ የዳኝነትና የፍትህ ዘርፉን አመራሮችና ባለሙያዎች በዕዉቀት፣ በክህሎት እና በሥነ-ምግባር በማነፅ ዘርፉ ከፍተኛ ሙያዊ ብቃት እና ሥነ-ምግባር ባላቸዉ አመራሮችና ባለሙያዎች እንዲገነባ በማስቻል፣ በጥናትና ምርምር ዉጤት ላይ የተመሰረተ ፣ የተተነተነ የፍትህ አስተዳደር ሥርዓት መረጃ ማዕከል በማበልፀግ፤ የዳኝነትና የፍትህ አካላት የሥልጠናና የጥናትና ምርምር የልህቀት ማዕከል ሆኖ ማገልገል፡፡

የኢንስቲትዩቱ ርዕይ

  • በ2022 ዓ.ም ለፍትህና የሕግ የልሕቀት ማዕከልነት የሚያበቁ የተቋም ግንባታ ሥርዓት መሠረቶች ዕውን ሆነው ማየት!  
  • በ2027 ዓ.ም ቴክኖሎጂ መር ውጤታማ የፍትህና የሕግ የልሕቀት ማዕከል ሆኖ ማየት!
  • በ2042 ዓ.ም በአፍሪካ ተምሳሌት የሆነ የፍትህና የሕግ የልሕቀት ማዕከል ሆኖ ማየት! 

የኢንስቲትዩቱ ዕሴቶች

ኢንስቲትዩቱ በሕግ የተሰጡትን ተግባርና ኃላፊነት በመወጣት ተልዕኮንና ርዕይን ለማሳካት በሚከተሉት ዕሴቶች ይመራል፡፡

  • ለፍትህና ለሕግ ልህቀትነት መትጋት!
  • ተቋማዊ ነፃነት፤ ገለልተኝነትና ተጠያቂነት!
  • ሙያዊ ብቃትና ፈጠራ!
  • ቴክኖሎጂ ተጠቃሚነት!
  • ሥትራቴጂካዊ አጋርነትና ቅንጅታዊ አሠራር!
  • አሳታፊ አመራር ሰጭነትና ታማኝነት!
  • ሥነ-ምግባራዊ ምሳሌነት!
  • የለውጥ አስቀጣይነት!

 

Scroll to Top