Justice and Legal information Center Directorateየፍትሕ መረጃ ትንተና በማከናወን የክል የፍትሕ አስተዳደር ሥርዓት ያለበትን ደረጃ ለማወቅ የሚያስችል አስተማማኝና የተሟላ መረጃ ያቀርባል፤የጥናትና ምርምር ውጤቶቹን ያሰባስባል፤የሕግ እና ፍትሕ-ነክ መረጃዎችን በማሰባሰብ እና በማደራጀት የፍትሕ መረጃ ማዕከል ያቋቁማል፣ ተደራሽ ያደርጋል፡፡