Uncategorized
የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የፍትሕና ሕግ ኢንስቲትዩት እንደገና ከተደራጀ በኋላ በተሰሩ ስራዎችና በቀጣይ የጋራ ድጋፍ በሚጠይቁ አጀንዳዎች ላይ ከክልሉ ምክር ቤት ጋር ምክክር አደረገ።
የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የፍትሕና ሕግ ኢንስቲትዩት እንደገና ከተደራጀ በኋላ በተሰሩ ስራዎችና በቀጣይ የጋራ ድጋፍ በሚጠይቁ አጀንዳዎች ላይ ከክልሉ ምክር
የአብክመ የፍትህና የህግ ኢንስቲትዩት የተቋማት አጋርነት አካል የሆነው የጥናትና ምርምር ሥነ-ዘዴ የአቅም ግንባታ ሥልጠና ተጠናቀቀ
የአብክመ የፍትህና የህግ ኢንስቲትዩት የተቋማት አጋርነት አካል የሆነው የጥናትና ምርምር ሥነ-ዘዴ የአቅም ግንባታ ሥልጠና ተጠናቀቀ የአብክመ የፍትህና የህግ ኢንስቲትዩት በህግና
የአማራ ክልል የፍትሕና የህግ ኢኒስቲትዩት የ17ኛ ዙር የቅድመ ስራ ሰልጣኞችን አስመረቀ
ባህርዳር፣ ህዳር 15/2018 (የአብክመ የፍትህና የሕግ ኢንስቲትዩት) የአማራ ክልል የፍትሕና የህግ ኢኒስቲትዩት የ17ኛ ዙር የቅድመ ስራ ሰልጣኞችን አስመረቀ ባህርዳር፣ ህዳር
የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የፍትሕና የሕግ ኢንስቲትዩት “ጁሪስ ሰርክል (Juris Circle)” ሙያዊ የውይይት ማዕቀፍ አሠራር ሥራ ጀመረ!
የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የፍትሕና የሕግ ኢንስቲትዩት “ጁሪስ ሰርክል (Juris Circle)” ሙያዊ የውይይት ማዕቀፍ አሠራር ሥራ ጀመረ! ኢንስቲትዩቱ ሥራ ያስጀመረው
የአማራ ክልል የፍትሕና ሕግ ኢንስቲትዩት ቦርድ 2ኛ መደበኛ ስብሰባዉን በማካሄድ የተለያዩ ዉሳኔዎችን አስተላለፈ፡፡
የአማራ ክልል የፍትሕና ሕግ ኢንስቲትዩት ቦርድ 2ኛ መደበኛ ስብሰባዉን በማካሄድ የተለያዩ ዉሳኔዎችን አስተላለፈ፡፡ የኢንስቲትዩቱ ቦርድ ሃሙስ ጥቅምት 6 ቀን 2018
በአማራ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዝዳንት የተመራ የክልሉ የፍትሕ እና ሕግ ኢንስቲትዩት የበላይ አመራር እና የቦርድ አባላት በፌደራል ፍትሕ እና ሕግ ኢንስቲትዩት እንዲሁም በኦሮሚያ የፍትሕ ባለሙያዎች ማሰልጠኛ ማዕከል ጉብኝት አደረጉ፡፡
በአማራ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዝዳንት የተመራ የክልሉ የፍትሕ እና ሕግ ኢንስትቲዩት የበላይ አመራር እና የቦርድ አባላት በፌደራል ፍትሕ እና
የክልሉየፍትሕናየሕግኢንስቲትዩትየሥራማስጀመሪያናየትውውቅመድረክበባህርዳርከተማተካሂዷል።
የጠቅላይ ፍርድ ቤቱ ኘሬዝዳንትና የኢንስቲትዩቱ የቦርድ ሰብሳቢ አቶ ዓለምአንተ አግደው እንዳሉት የክልሉ የፍትሕ ሥርዓት ገለልተኝነቱን ጠብቆ ቀልጣፋ አገልግሎት እንዲሰጥ ዘርፈ
የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የፍትህና የህግ ኢንስቲትዩት የራሱን የመረጃ ትስስር መተግበሪያ ድህረ-ገጽ የማልማት ሂደት ያለበትን ደረጃ ገመገመ
የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የፍትህና የህግ ኢንስቲትዩት የራሱን የመረጃ ትስስር መተግበሪያ ድህረ-ገጽ የማልማት ሂደት ያለበትን ደረጃ ገመገመ የአብክመ የፍትህና የህግ








